File size: 703 Bytes
297e244
 
 
 
 
 
 
1
2
3
4
5
6
7
8
ኢትዮጵያ ከዓለም ሶስቱ ትልቅ የአብርሃም ሀይማኖቶች ጋር ታሪካዊ ግንኙነት አላት። 
ክርስትናን በአራተኛው ምዕተ-ዓመት ተቀብላለች። 
ከሕዝቡ አንድ ሶስተኛው እስላም ነው። 
የመጀመሪያው የእስላም ሂጅራ ወደ ኢትዮጵያ ነው የተከናወነው። 
ነጋሽ በአፍሪካ የመጀመሪያው የእስላም መቀመጫ ናት። 
እስከ ፲፱፻፸ ዎቹ ድረስ ብዙ ቤተ-እስራኤሎች በኢትዮጵያ ይኖሩ ነበር። 
የራስ ተፈሪ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያን በትልቅ ክብር ነው የሚያያት።